ማሳሰቢያ : ማያያዝ የምትችሉት የ 1 ደረሰኝ ፎቶ ስልሆነ የምዝገባ
ለKG-2 እና KG-3 [1,009 ብር እና (የመጀመሪያ እሩብ ዓመት 10,095 ብር, የመጀመሪያ ሴሚስተር 19,382 ብር ወይም የዓመት 37,553 ብር) በጠቅላላ (11,104 ብር , 20,391 ብር ወይም 38,562 ብር)] ከታች ባሉት የባንክ አማራጮች ይላኩ፡፡
የምዝገባ ቀን ከሃምለ 1 - 4 መሆኑን እና ይህ የኦንላይን ምዝገባ ለነባር ተማሪዎች ብቻ እንደሆነ ልናሳስብ እኖዳለን።
ለ KG-1 ተማሪዎች ምዝገባ ስላለቀ በዚ ድህረ-ገፅ እንዳይመዘገቡ እናሳስባለን።
በት/ቤቱ ቀሪ ክፍያ ያለባችሁ እንዲሁም በባህሪ ምክኒያት ከት/ቤቱ የተባረራችሁ ተማሪዎች መመዝገብ የማትችሉ መሆኑን ልናሳስብ እኖዳለን።
የ መክፈያ ባንክ አካውንቶች
ለበለጠ መረጃ – ይደውሉ: +251974177171
+251974177171